Quantcast
Channel: Aba Selama
Browsing all 499 articles
Browse latest View live

የፓትርያርክ ምርጫው ወዴት እያመራ ነው?

በሁለቱ ሲኖዶሶች መካከል የተጀመረው የዕርቅ ሂደት ከተደናቀፈ ወዲህ የአዲስ አበባው ሲኖዶስ በብዙ ውዝግብ ተሞልቶ 6ኛውን ፓትርያርክ ለማስቀመጥ ወደ ጫፍ እየደረሰ ይመስላል፡፡ ሁሉም የየራሱን ፓትርያርክ ለማሰቀመጥ እየተራወጠ ባለበት በዚህ ወቅት ማህበረ ቅዱሳን የእኔ ያላቸውን ከአባ ማቴዎስና ከአባ ሉቃስ አንዱን...

View Article


የአባ ሳሙኤል አቤሴሎማዊ መንገድ

Read in PDF አቤሴሎም የዳዊት ልጅ ነው፡፡ የእህቱ የትዕማር በአባታቸው ልጅ በወንድማቸው በአምኖን መደፈር የእግር እሳት ቢሆንበትም፣ የሆዱን በሆዱ ይዞ ሁለት ዓመታትን በዝምታ አሳልፏል፡፡ ከሁለት ዓመት በኋላ ግን በጎቹን ለማሸለት ባዘጋጀው በዓል ላይ አባቱን ዳዊትን አሳምኖ አምኖን በዝግጅቱ ላይ እንዲገኝ...

View Article


የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰላምና አንድነት ጉባኤ አጠቃላይ ዘገባ

ቤተ ክርስቲያንን አንድ ለማድረግ ደፋ ቀና ሲል የነበረው የሰላምና አንድነት ጉባኤ አጠቃላይ ዘገባ አወጣ። ዘገባው እስካሁን የተደረጉ የሰላም እና አንድነት ስብሰባዎችን ይገመግማል፤ የአራተኛውና ባለፈው ወር በሎስ አንጀለስ ካሊፎርኒያ ሊደረግ የነበረው የአንድነት ጉባኤም እንዴት ሊደናቀፍ እንደቻለ ሰፋ ያለ ማብራሪያ...

View Article

አባ ሳሙኤል በምረጡኝ ዘመቻቸው ከፍተኛ ተቃውሞ እየገጠማቸው ነው

Read in PDF ለፕትርክና የምረጡኝ ዘመቻ ሲደረግ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይሆን አይቀርም፡፡ ሹመቱ መንፈሳዊ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ራስን ከማቅረብ ይልቅ የእግዚአብሔር ጥሪ  ያስፈልገዋል፡፡ የሚያገለግለው ህዝብም ይሁንታ ያስፈልገዋል፡፡ ለሹመቱም በትምህርትና በልምድና በምግባር ብቁ ሆኖ መገኘት ያስፈልጋል፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ...

View Article

የማኅበረ ቅዱሳን ስም የማጥፋት የቸከ ስልት በፓትርያርክ ምርጫ ዙሪያ

ከመምህር ታየ ከቤተ ክህነት Read in PDF ቤተ ክርስቲያን 6ኛውን ፓትርያርክ ለመሾም እየተዘጋጀች ባለችበት በዚህ ወሳኝ ወቅት አባ ሳሙኤል ራሳቸውን ለመሾም የምርጫ ዘመቻ የከፈቱ ሲሆን ማኅበረ ቅዱሳን ደግሞ የ20 ጎረምሳ አባት የሆኑትን አባ ሉቃስንና መሰሎቻቸውን በመናጆነት አቅርቧል፡፡ ፓትርያርክ እንዲሆኑ...

View Article


ሞትን በሕይወት፣ ጥላቻን በፍቅር የረታ ይቅርታ!

ከዕንቁ  መጽሔት የተወሰደ - ጸሐፊው በፍቅር ለይኩን፡፡ በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን ከተማ የሚገኙ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች፣ ጓደኞቿና የነፃነት ትግሉ አጋሮቿም፡- ‹‹እናዝናለን ኤሚ…ፍቅርሽ፣ ርኅራኄሽ፣ ለሰው ልጆች ነፃነትና መብት መከበር ያለሽ ጽኑ አቋም በልባችን ለዘላለም ይኖራል፡፡ ትግላችን እንዳቺ ያሉ የእውነት፣...

View Article

አባ ሳሙኤል ዕጩ አለመሆናቸውን ተከትሎ ሲኖዶሱን ሲበጠብጡ ዋሉ

Read in PDF አባ አብርሃም መንግስት ጣልቃ ገብቷል ሲሉ የከሰሱ ሲሆን፣ «አቡነ ማትያስ በተሀድሶ ብሎግ ላይ ተወድሰዋልና ሃይማኖታቸውን እጠረጥራለሁ ተሀድሶ ይሆናሉ» ብለዋል፡፡ ስለራሳቸው ብዙ ያወሩትና ያስወሩት፣ በእርሳቸው ላይ ግን ብዙ የተወራባቸው፣ ድፍረት እንጂ እውቀት የሌላቸው (ትምህርት ከ7ኛ ክፍል...

View Article

ሲኖዶስ ለእጩነት የቀረቡትን 5 ሊቃነ ጳጳሳት ስም ይፋ አደረገ

Read in PDF በአባ ሳሙኤል የምረጡኝ ቅስቀሳ የታጀበው የ6ኛው ፓትርያርክ ምርጫ በአጠቃላይ ከተጠቆሙ 36 ጳጳሳት መካከል በየደረጃው ማጣራት ከተደረገ በኋላ የ5ቱን እጩዎች ስም ዝርዝር ይፋ አደረገ፡፡ በዚሁ መሰረት ብፁዕ አቡነ ማትያስ፣ ብፁእ አቡነ ኤልሳዕ፣ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ፣ ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል እና ብፁዕ...

View Article


ማኅበረ ቅዱሳን መራጮችን “ሎቢ” ሲያደርግ ዋለ

Read in PDF በ6ኛው የፓትርያርክ ምርጫ የሞት ሽረት ትግል እያደረገ የሚገኘውና በወኪሎቹም በኩል ብዙም ያልተሳካለት ማቅ ለምርጫው አንድ ቀን በቀረበት ዕለት ከየአህጉረ ስብከቱ የመጡትን መራጮች በምግብ ቤቶቹ ምሳና እራት በመጋበዝ ለማኅበሩ እጩ ለአባ ማቴዎስ ድምጽ እንዲሰጡ እያግባባና “መንግስት ድምጽ ለአቡነ...

View Article


በስደት ያለው ቅዱስ ሲኖዶስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለውን የ ፓትርያርክ ምርጫ አስመልክቶ መግለጫ አወጣ

መግለጫውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

View Article

ኦርቶዶክሳውያን ብፁዕ አቡነ ማትያስን 6ኛ ፓትርያርካቸው አድርገው መረጡ

የማኅበረ ቅዱሳን መንደር በሐዘን ተውጧል Read in PDF የብዙዎችን ከፍተኛ ትኩረት ስቦ የሰነበተው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የ6ኛ ፓትርያርክ ምርጫ ብፁዕ አቡነ ማትያስን በከፍተኛ ድምፅ በመምረጥ ተጠናቀቀ፡፡ ሁሉም የየራሱን አባት ለማስቀመጥ ባለ በሌለ ሀይሉ እንደተንቀሳቀሰ በተወራለት በዚህ...

View Article

ሰበር ዜና- አባ ሳሙኤል እና አባ አብርሃም ብፁዕ አቡነ ማትያስ እግር ላይ ወድቀው ይቅርታ ጠየቁ

Read in PDF  አባ ሳሙኤል እና የጉድ ሙዳዩ አባ አብርሃም አቡነ ማትያስን ይቅርታ መጠየቃቸው ተሰማ፡፡ ይቅርታ እንዲጠይቁ ያደረጉት በ6ኛው የፓትርያርክ ምርጫ ሁለት መለያ አጥልቀው ሲሻቸው ለማቅ ዞረው ደግሞ በሽምግልና ስም እየተጫወቱ የቆዩት የመንደሩ ቀኛዝማች ሀይሉ ቃለወልድ መሆናቸው ታውቋል፡፡ የመንደሩ...

View Article

ጥንቆላ - በሀገራችን ፣ በቤተ ክርስቲያናቸን እንዲሁም በእያንዳንዳችን ላይ ሊኖረው የሚችለው ተጽዕኖ

ክፍል ሁለት Read in PDF ባለፈው ጽሑፌ ጥንቆላ ምን እንደሆነ ጥቂት ለማሳየት ሞክሬያለሁ፤ በሰፊው ግን አልገለጥሁትም። የሰይጣንን ክፋት በሰፊው ከመግለጥ የእግዚአብሔርን ደግነት አጉልቶ መግለጥ ይሻላል የሚል እምነት ስላለኝ ነው። ነገር ግን ወገኖቼ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ጥንቆላን እንደቀላል ልማድ በማየት...

View Article


የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በዓለ ሲመት በታላቅ ድምቀት ተፈጸመ

Read in PDF 6ኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ሆነው የተመረጠት የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በዓለ ሲመት የካቲት 24/2005 ዓ.ም. የአኃት አብያተ ክርስቲያናት ፓትርያርኮችና ሊቃነ ጳጳሳት፣ የልዩ ልዩ ሃይማኖት አባቶች፣ ክቡር አቶ አባ ዱላ ገመዳ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ...

View Article

ክሽፈት እንደ ማኅበረ ቅዱሳን በ6ኛው ፓትርያርክ ምርጫ

Read in PDF  (ይህችን ጽሁፍ ለአንባቢ እንድትመች ከፓትርያርክ በዓለ ሲመቱ ዜና ለይተን ለብቻዋ አስቀምጠናል) “ክሽፈት” የሚለው ሰሞነኛ ቃል የፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም መጽሐፍ ርዕስ ሆኖ በየጋዜጣውና በየመጽሔቱ ትልቅ የመወያያ አጀንዳ ሆኖ ሰንብቷል፡፡ መጽሐፉ በኢትዮጵያ ያልከሸፈ ነገር የለም፤ ያልከሸፈ...

View Article


ቅዱስ ሲኖዶስ «አጽናኑ ሕዝቤን አጽናኑ» በሚል ርዕስ ዓለም አቀፋዊ ጉባኤ አወጀ

(ተስተካክሎ የወጣ ፕሮግራም) በብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ የሚመራው ቅዱስ ሲኖዶስ ዓለም አቀፋዊ የወንጌል አግልግሎት በተቀናጀ መልኩ ጀመረ። ከዚህ በታች ያስቀመጥነው ማስታወቂያ እንደሚያመለክተው የስብከተ ወንጌሉ ፕሮግራም በበርካታ የሰሜን አሜሪካ አብያት ክርስቲያናት፣ በአውሮፓ፣ በካናዳ፣ በአፍሪካ፣...

View Article

በደቡብ አፍሪካ ጆሀንስበርግ ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን መግለጫ አወጣ

በደቡብ አፍሪካ ጆሀንስበርግ ከጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ወቅታዊውን የቤተክርስቲያናችን ሁኔታ አስመልክቶ የወጣ የአቋም መግለጫ፡፡ ‹‹እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ...

View Article


የግንቦት 15ቱ ውግዘት መነሻ፣ ሂደት፣ ፍጻሜና ቀጣዩ ሲገመገም

ክፍል 11 Read in PDF  በግንቦቱ 15/2004 የሲኖዶስ ስብሰባ በሕገወጥ መንገድ ከተወገዙት ማኅበራት መካከል አንዱ ቅድስት ልደታ ለማርያም መንፈሳዊ ማኅበር ነው፡፡ በማኅበሩ ላይ ኑፋቄ ተብለው የቀረቡትና ማኅበሩ ተጠርቶ ሳይጠየቅ የተወገዛባቸው ሁለት ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው፡፡ “ሀ. የገሃነም ደጆች አይችሏትም...

View Article

ፍሬ-አልባ ጩኸት

Read in PDF ምንጭ፡-http://mesfinwoldemariam.wordpress.com/ አንሰ እቤ አምግዕዝየ ኵሉ ሰብእ ሐሳዊ ውእቱ! (የዳዊት መዝሙር 115) መስፍን ወልደ ማርያም የካቲት 2005 አቶ ዳንኤልን አላውቀውም፤ ለካ ብዙ ጭፍሮች ያሉት ሰው ነው፤ በጣም ተንጫጩለት፤ የሎሌ ነገር ሆነና ጩኸታቸው አንድ...

View Article

የሊቀ ጳጳሱ የሲሚንቶ ሽያጭ ቅሌት

Rread in PDF በከፋ ሀገረ ስብከት የሚገኘው የዋሻ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ህንፃ ሥራ ከተጀመረ 4 ዓመታት አስቆጥሯል፡፡ ይህ የአካባቢው ምዕመናን አስተዋጽኦና በበጎ አድራጊዎች እርዳታ እየታነፀ የሚገኘው ቤተክርስቲያን በአስተዳዳሪውና የህንፃ አሰሪ ኮሚቴው ሰብሳቢ የገንዘብ ምዝበራ ተካሂዶበታል በሚል...

View Article
Browsing all 499 articles
Browse latest View live