Read in PDF
ለፕትርክና የምረጡኝ ዘመቻ ሲደረግ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይሆን አይቀርም፡፡ ሹመቱ መንፈሳዊ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ራስን ከማቅረብ ይልቅ የእግዚአብሔር ጥሪ ያስፈልገዋል፡፡ የሚያገለግለው ህዝብም ይሁንታ ያስፈልገዋል፡፡ ለሹመቱም በትምህርትና በልምድና በምግባር ብቁ ሆኖ መገኘት ያስፈልጋል፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ መንፈሳዊ ሹመት ያሰፈረው መመዘኛ እነዚህን ጉዳዮች ያካተተ ነው፡፡ 1ኛ ጢሞቴዎስ ምእራፍ 3ን ይመልከቱ፡፡ ከዚህ ውጪ በኃይል ወይም በሌላ ዘዴ ወይም እንደዓለማዊ ሥልጣን በምረጡኝ ዘመቻ ወደ መንፈሳዊ ስልጣን መምጣት ቢቻል እንኳን የዚያ ሰው የስልጣን ዘመን በችግሮች የተሞላ እንደሚሆንና ተቀባይነት
↧