ከመምህር ታየ ከቤተ ክህነት
Read in PDF
ቤተ ክርስቲያን 6ኛውን ፓትርያርክ ለመሾም እየተዘጋጀች ባለችበት በዚህ ወሳኝ ወቅት አባ ሳሙኤል ራሳቸውን ለመሾም የምርጫ ዘመቻ የከፈቱ ሲሆን ማኅበረ ቅዱሳን ደግሞ የ20 ጎረምሳ አባት የሆኑትን አባ ሉቃስንና መሰሎቻቸውን በመናጆነት አቅርቧል፡፡ ፓትርያርክ እንዲሆኑ የሚፈልገው ግን በዘረኝነት የሚታወቁትን አባ ማቴዎስን ነው፡፡ እርሳቸውን ለማሾም የሚከፈለውን ማንኛውንም መሥዋእትነት እከፍላለሁ ማለቱን ማኅበረ ቅዱሳን አካባቢ እየተናፈሰ ነው፡፡ ማህበሩ ዕጩ ፓትርያርክ እንዲሆኑ ያሰባቸውን ጳጳሳት ዝርዝር ታሪክ ባወጣበት በሀራ ዘተዋህዶ ድረገጹ ላይ ይፋ እንዳደረገው ዋና ፍላጎቱ
↧