የዘመን ምስክር
ምንጭ፦ http://www.chorra.net/ Read in PDF ብፁዕ አቡነ ዮሐንስ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዘኵሎን አድያማተ ትግራይ (1887 - 1983 ዓ.ም.) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ተከሥተውና በርካታ ታላላቅ ሥራዎችን ሠርተው ካለፉ ታላላቅና ስመ ጥር አባቶች መካከል ብፁዕ አቡነ...
View Articleበአዲስ ዓመት አዲስ ማንነት
Read in PDF “በአረጀ ልብስ አዲስ እራፊ የሚያኖር የለም፤ መጣፊያው ልብሱን ይቦጭቀዋልና፥ መቀደዱም የባሰ ይሆናል። በአረጀ አቁማዳ አዲስ የወይን ጠጅ የሚያኖር የለም፤ ቢደረግ ግን፥ አቁማዳው ይፈነዳል፥ የወይን ጠጁም ይፈሳል አቁማዳውም ይጠፋል፤ ነገር ግን አዲሱን የወይን ጠጅ በአዲስ አቁማዳ ያኖረዋል፥ ሁለቱም...
View Articleበትምህርት ሲያቅታቸው በጉልበት
Read in PDF የተሐድሶ እንቅስቃሴ ከጫፍ የደረሰ ይመስላል ጸረ ወንጌል ቡድኖች የወንጌል እውነት የተላለፈባቸውን መጻሕፍትና የመዝሙር ሲዲዎች ማቃጠል ይዘዋል ከዚህ ቀደም በሻሸመኔ አሁን ሰሞኑን ደግሞ በድሬዳዋ ይህን አስመልክቶ ኤልጃይስ የተባለ ወንድም በፌስ ቡክ የለጠፈውን ጽሁፍ እናስነብባችሁ፡፡ ይድረስ፤...
View Articleምልክትህ ፍቅር ነው
Read in PDF ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለደቀ መዛሙርቱ ከሰጠው በጣት የሚቆጠሩ ቀጥተኛ ትዕዛዛት መካከል ደቀ መዛሙርቱ ከሌላው ማህበረሰብ፣ የተለያዩ የእምነት ፍልስፍናዎችና ትምህርቶች አቀንቃኞች፣ የቤተ እምነት/ተቋማት ተከታዮች … የክርስቶስ ኢየሱስ (አማኞች/ክርስቲያን) ለመሆናቸው...
View Article