Quantcast
Channel: Aba Selama
Viewing all articles
Browse latest Browse all 499

አባ ሳሙኤል ዕጩ አለመሆናቸውን ተከትሎ ሲኖዶሱን ሲበጠብጡ ዋሉ

$
0
0
Read in PDF አባ አብርሃም መንግስት ጣልቃ ገብቷል ሲሉ የከሰሱ ሲሆን፣ «አቡነ ማትያስ በተሀድሶ ብሎግ ላይ ተወድሰዋልና ሃይማኖታቸውን እጠረጥራለሁ ተሀድሶ ይሆናሉ» ብለዋል፡፡ ስለራሳቸው ብዙ ያወሩትና ያስወሩት፣ በእርሳቸው ላይ ግን ብዙ የተወራባቸው፣ ድፍረት እንጂ እውቀት የሌላቸው (ትምህርት ከ7ኛ ክፍል እንዳቆሙ ይነገርላቸዋል፤ yes እና ok ነው የሚያውቁት)፣ ዓለማዊነት እንጂ መንፈሳዊነት የማይታይባቸው (ሌላውን ሁሉ ትተን እኔን ምረጡኝ ብሎ ዘመቻ ማድረግ በየትኛውም መስፈርት ዓለማዊነት ነው) ትእቢት እንጂ ማስተዋል የሌላቸው አባ ሳሙኤል እንኳን ፓትርያርክ ሊሆኑ በእጩነትም ለመቅረብ መስፈርቱን ስላላሟሉ

Viewing all articles
Browse latest Browse all 499

Trending Articles