Quantcast
Channel: Aba Selama
Browsing all 499 articles
Browse latest View live

ጾም

(ምንጭ፦ የዲያቆን አሸናፊ መኮንን ገጽ፦ http://www.ashenafimekonen.blogspot.com) Read in PDF ጾም ለመንፈሳዊው ዓለም የአስቸካóይ ጊዜ አዋጅ ነው፡፡ በእግዚአብሔር ፊት ቁርጥ ልመናን ለማቅረብ፣ እውነተኛ ንሰሐን ለመፈጸም፣ የዕንባ መሥዋዕትን ለማቅረብ፣ በትሕትና ጸጋን ለመቀበል ጾም...

View Article


"ሰባኪው" ምሕረተአብ ከኮተቤ ኢያቄም ወሃና ቤተክርስቲያን ዐውደ ምሕረት በስካር ቅሌት ወረደ

Read in PDF ዐቢይ የተባለው የጌታችን ጾምን ደግመን በምንጾምበት ወቅት ላይ እንገኛለን፡፡ ጾሙ ትውፊትን መሰረት ያደረገ በመሆኑ በልማድ መጾማችን እንደተጠበቀ ሆኖ ዋናው ጾም ከመብል መጠጥ ብቻ ሳይሆን ከኃጢአት መጾሙ መሆኑ ሊታወቅ ይገባል፡፡ ይሁን እንጂ በጾም ወራት ስለምናከናውነው መንፈሳዊ ተግባር ከማሰብና...

View Article


የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ተቃውሞ እያሰሙ ነው ከተቃውሞው በስተጀርባ የአባ ሳሙኤል እጅ አለ

Read in PDF የቅድስት ሥላሴ ኮሌጅ ተማሪዎች ከሰሞኑ የተቃውሞ ድምጽ እያሰሙ ሲሆን በ5/7/2005 ዓ.ም አርብ እለት ጥቁር ቀሚሳቸውን ለብሰው በጠቅላይ ቤተክህነት በር ላይ ተሰልፈው መታየታቸውና ወደውስጥ ሳይገቡ በመቅረታቸውም ወደኮሌጃቸው ተመልሰው ለተወሰነ ጊዜ ተማሪም ሆነ ሰራተኛ እንዳይገባ ሲከለክሉ...

View Article

ራስፑቲን: ደብረ-በጥብጥ ሐሳዊው መነኵሴ

ምንጭ፦ www.ethiomedia.com በወንድሙ መኰንን፡ ( ኢንግላንድ 11/03/2013) መግቢያ ራስፑቲን በ19ኛው መጨረሻና በ20ኛው መጀመሪያ መቶ ክፍለ ዘመናት የኖረ፣ የውሸት ራሻዊ መንኵሴ ነበር። በጣም አስገራሚና አሳሳች የቀበሮ ባሕታዊ ነበር። የሱን የሕይወት ታሪክ መዳሰስና ማወቁ፣ በዘመናችን ዳግማዊ...

View Article

በሥላሴ ኮሌጅ ተማሪዎችና በአስተዳደሩ መካከል ያለው ችግር አልተፈታም

ፍስሐ ጽዮን፣ ዘላለም፣ ፋዘር ጆሲና ማቅ ምን እያደረጉ ነው? Read in PDF  የቅድስት ሥላሴ ኮሌጅ ተማሪዎች ትምህርት ካቆሙ ቀናቶች የተቆጠሩ ሲሆን በኮሌጁ አስተዳደር ውስጥ የሚገኙት ፍስሐ ጽዮን ደሞዝና ዘላለም ረድኤት፣ እንዲሁም የኮሌጁ ዲን አባ ጢሞቴዎስ ካልተነሡ ትምህርት አንጀምርም በሚል አቋማቸው እንደጸኑ...

View Article


ያለስራ መደብ ተንሳፎ የሚገኘው ሰሎሞን ቶልቻ በእስራኤሏ አምባሳደር ፊት ወደ መንበረ ፓትርያርክ እንዳይገባ ተከለከለ

“ጅብ በማያውቁት አገር …” እንደሚባለው ከዚህ ቀደም ራሱን የቤተ ክህነት ከፍተኛ ባለስልጣን አድርጎ በመቁጠር በልቡ የያዘውን አስጎብኚ የመሆን ህልም በራሱ ጥረት ሳይሆን ቤተክህነት ውስጥ የሌለውን ስልጣን አለአግባብ በመጠቀም ለማሳካት በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር በክብርት ወ/ሮ በላይነሽን ለማደናገር ሲሞክር...

View Article

በሰሜን አሜሪካ ዳላስ የደብረ ምኅረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ወደሚመራው ሲኖዶስ...

በሰሜን አሜሪካ ዳላስ የደብረ ምኅረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ወደሚመራው የውጭ ሲኖዶስ እንደተጠቃለለ ምንጮቻችን ገለጹ። የዳላስ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው ከብዙ ውይይት በኃላና በመጨረሻም በአባላት ምርጫ ዲሚክራሲያዊ በሆነ አካሄድ እንደነበረ...

View Article

የግንቦት 15ቱ ውግዘት መነሻ፣ ሂደት፣ ፍጻሜና ቀጣዩ ሲገመገም

ክፍል 12 Read in PDF በግንቦት 15/2004 «ውግዘት» ስማቸው ከተካተተው መካከል «የእውነት ቃል አገልግሎት» አንዱ ነው፡፡ በዚህ አገልግሎት ላይ የግንቦቱ ሲኖዶስ ቃለ ጉባኤው ያሰፈረው «ኑፋቄ» ብሎ ያቀረባቸው ነጥቦች የሚከተሉት ሲሆኑ መጽሐፍ ቅዱስንና መሰረት አድርገን ኑፋቄ የተባሉት ነጥቦች ኑፋቄ መሆን...

View Article


ማኅበረ ቅዱሳን መዳናችን መቀደሳችን በግብረ መንፈስ ቅዱስ መፈጸሙን ያምናል?

Read in PDF መጽሐፉ በውስጡ የያዛቸውን በርካታ እውነቶች ማኅበሩ እንደማያምን ይታወቃል፡፡ ሳያምንበት ታዲያ በስሙ እንዴት ሊያሳትመው ቻለ? የሚለው ጥያቄ እስካሁን ምላሽ አላገኘም፡፡ ማኅበሩ መጽሐፉ ብዙ ፈላጊ እንዳለው እያወቀና አሮጌ ተራ ላይ ዋጋ ሰማይ መድረሱን እየሰማ በድጋሚ ሊያሳትመው ፈቃደኛ አልሆነም፡፡...

View Article


አቶ ደስታ በጉቦ ቅሌትና ሊቀጳጳስን በመሳደብ ከሀላፊነቱ ተነሳ

Read in PDF በአቡነ ህዝቅኤል ላይ ክስ መስርቷል አለችሎታው ለማቅ በነበረው ቅርበት ብቻ የምዕራብ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጸሀፊ ሆኖ የተመደበው አቶ ደስታ በጉቦ ቅሌትና ሊቀጳጳስ አቡነ ህዝቅኤልን በስልክ “ባሪያ” ብሎ በመሳደብ ከሥራው ሀላፊነት መነሳቱ ተገለጸ፡፡ ደስታን በቅርበት የሚያውቁት የሊቀ ህሩያን...

View Article

ቀደም ብለን እንደዘገብነው አቶ ደስታ ከሥራ ኃላፊነቱ ተነስቶ ወደ ሌላ ቦታ እንዲዛወር የታዘዘባቸው ደብዳቤዎች

View Article

ደብረ ዘይት

ምንጭ፦ የዲያቆን አሸናፊ መኰንን ገጽ ቅዳሜ መጋቢት 28 2005 ዓ.ም (http://www.ashenafimekonen.blogspot.com/) Read in PDF የዐቢይ ጾም አምስተኛ እሑድ ደብረ ዘይት ተብሎ ይጠራል፡፡ የጌታችን ዳግም መምጣትና የዘመኑ ምልክት የሚነገርበት ቀን በመሆኑ ዕለቱ ደብረ ዘይት ተብሎ...

View Article

የግንቦት 15ቱ ውግዘት መነሻ፣ ሂደት፣ ፍጻሜና ቀጣዩ ሲገመገም

ክፍል 13 Read in PDF «የእውነት ቃል አገልግሎት» ላይ የግንቦቱ (ግንቦት 15/2004 ዓ/ም) ሲኖዶስ ቃለ ጉባኤው ያሰፈራቸውና «ኑፋቄ» ብሎ ካቀረባቸው ነጥቦች መካከል ቀጣዮቹን ነጥቦች መጽሐፍ ቅዱስን መሰረት አድርገን ኑፋቄ የተባሉት ነጥቦች ኑፋቄ መሆን አለመሆናቸውን እንመረምራለን።   «ሐ. የመንግሥተ...

View Article


የተስፋዬ ውብሸትና እስክንድር ኪራይ ሰብሳቢ ዕቅድ ከሸፈ

ቤተክህነቱን እያመሱ የሚገኙትና በኪራይ ሰብሳቢ ተግባራቸው እጅና ጓንት የሆኑት ተስፋዬ ውብሸትና እስክንድር ዳጎስ ያለ ገንዘብ ለማጋበስ አልመው የወጠኑትና እንቅስቃሴ የጀመሩበት ደብዳቤ ከበላይ አካል በተጻፈ ደብዳቤ መታገዱ ተሰማ፡፡ እስክንድርና ተስፋዬ «አትራፊ ስራ» ብለው በህዝብ ግንኙነት መምሪያው ስም በብፁዕ...

View Article

የአቶዎቹ ስፖንሰርሺፕ ጥያቄ አነጋጋሪ ሆኗል

Read in PDF በጥቅምት 2004 ዓ.ም. የሲኖዶስ ስብሰባ ከተነሱት ጉዳዮች መካከል አንዱና ዋናው ቤተክርስቲያኒቱን በቅጡ የማያውቋት ትምህርቷም የሌላቸውና በቤተ ክህነቱ አስተዳደር ቦታ ላይ የተቀመጡ አቶዎች ጉዳይ እንደ ነበር ይታወሳል፡፡ ያን ተከትሎም አቶ ተስፋዬ ከምክትል ስራ አስኪያጅነት ቦታ እንዲነሳ...

View Article


መኑ ውእቱ ገብር ኄር - ታማኝ አገልጋይ ማነው?

ምንጭ፦ የዲያቆን አሸናፊ መኰንን ገጽ  ቅዳሜ፣ ሚያዝያ 5/2005 ዓ.ም. Read in PDF መኑ ውእቱ ገብር ኄር  -  ታማኝ አገልጋይ ማነው?                                          (ማቴ. 25÷14-30)            የዐቢይ ጾም ስድስተኛው እሑድ ገብር ኄር ወይም ታማኝ አገልጋይ...

View Article

የወንድሞች ከሳሽ ማኅበረ ቅዱሳን የቤተ ክርስቲያን አባቶችን ማሳደዱን ቀጥሏል

Read in PDF (በጽሑፉ የተጠቀሰውን ደብዳቤ ከጽሑፉ መጨረሻ ያገኙታል) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ምእመናን ቁጥር በ7 ሚሊዮን መቀነሱን ቀደም ብላ በ2002 ዓ.ም ቤተ ክርስቲያኗ በይፋ አምናለች፡፡ “ኤጲስ ቆጶስ ጠባቂ ነውና ይጠብቅ ተብሏል። እንደ ተባለው መንጋው ተጠብቋል ወይስ አልተጠበቀም?...

View Article


ሰበር ዜና፡- የማኅበረ ቅዱሳን አባት “ብፁዕ አቡነ” ኤዎስጣቴዎስ በዝሙት ቅሌት አሜሪካ አገር ከሚማሩበት ዩኒቨርሲቲ ተባረሩ

·        ከሁለት ሴቶች ጋር የስጋ ፈቃዳቸውን ይፈጽሙ እንደነበር አምነዋል ·        ከአሜሪካ የመባረር አደጋ ይጠብቃቸዋል ·        ቋሚ ሲኖዶሱ በጉዳዩ ላይ ተወያይቶበታል ·        በእርሳቸው ተባርከው የተከፈቱ የማኅበረ ቅዱሳን አብያተ ክርስቲያናት እንደገና በሌላ አባት መባረክ አሊያም ደግሞ መዘጋት...

View Article

ክርስቶስ ሰምራ ዘብሔረ ቡልጋ በቀን ሦስት ሺህ ነፍሳት ከሲኦል ታወጣለች

Read in PDF «ወወሐባ ኪዳነ ከመ ታውጽእ ነፍሳተ እምሲኦል ሠለስተ እልፈ ነፍሳተ በበዕለቱ» ትርጉም "ጌታም በየቀኑ ከሲኦል ሦስት ሺህ ነፍሳትን እንድታወጣ ሥልጣን ሰጣት ወይም ቃል ኪዳን ሰጣት» ገድለ ክርስቶስ ሠምራ ዘጥቅምት ቁ 61. ክርስቶስ ሠምራ በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የታወቀች ቅድስት ሴት ናት።...

View Article

የሺ ፍልጥ ማሠሪያው ልጥ

ከአባ ዕዝራ ዘደቂቀ እስጢፋኖስ ሀራ ዘተዋህዶ የተሰኘው አፍቃሬ ማህበረ ቅዱሳን ድረገጽ በApril 19, 2013 ባወጣው ጽሁፍ እንደተለመደው በርካታ በሀሰት የተሞላ የፈጠራ ወሬ አስነብቧል፡፡ ከዚያም ባለፈ ቤተክርስቲያንን በዘረኛ ፖለቲካው ለመከፋፈል በዘረኝነት የተለወሰ መርዙን ረጭቷል፡፡ “የትግራይ ተወላጆች የግቢውን...

View Article
Browsing all 499 articles
Browse latest View live