Read in PDF
መጽሐፉ በውስጡ የያዛቸውን በርካታ እውነቶች ማኅበሩ እንደማያምን ይታወቃል፡፡ ሳያምንበት ታዲያ በስሙ እንዴት ሊያሳትመው ቻለ? የሚለው ጥያቄ እስካሁን ምላሽ አላገኘም፡፡ ማኅበሩ መጽሐፉ ብዙ ፈላጊ እንዳለው እያወቀና አሮጌ ተራ ላይ ዋጋ ሰማይ መድረሱን እየሰማ በድጋሚ ሊያሳትመው ፈቃደኛ አልሆነም፡፡ ከዚህ ይልቅ አሳትሞ ያሰራጨውን ሰዎች እያነበቡ “እንዳይሳሳቱበት” ሰብስቦ አብዮታዊ እርምጃ ቢወስድበት ደስ ባለው፡፡
በማኅበረ ቅዱሳን አሳታሚነት ለንባብ የበቃው የታላቁ ሊቅ የሊቀ ጉባኤ አባ አበራ “ትምህርተ ሃይማኖትና ክርስቲያናዊ ሕይወት” መጽሐፍ ከታተመ 10 ዓመታት አልፈዋል፡፡ ማህበሩ መጽሀፉ
↧