ክፍል 12
Read in PDF
በግንቦት 15/2004 «ውግዘት» ስማቸው ከተካተተው መካከል «የእውነት ቃል አገልግሎት» አንዱ ነው፡፡ በዚህ አገልግሎት ላይ የግንቦቱ ሲኖዶስ ቃለ ጉባኤው ያሰፈረው «ኑፋቄ» ብሎ ያቀረባቸው ነጥቦች የሚከተሉት ሲሆኑ መጽሐፍ ቅዱስንና መሰረት አድርገን ኑፋቄ የተባሉት ነጥቦች ኑፋቄ መሆን አለመሆናቸውን እንመረምራለን።
«ሀ. ወልድና መንፈስ ቅዱስ አማላጆች ናቸው ይላል» በማለት ጽፏል፡፡የእውነት ቃል መጽሔት 2001 ዓ.ም እትም ቅጽ 5 ቁጥር 22»
በአማላጅነት ዙሪያ ቤተ ክርስቲያናችን የምታራምደው አቋም ከመጽሐፍ ቅዱስ ሐሳብ ፈጽሞ የራቀና በሰው ሐሳብ ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ ምንም
↧