Quantcast
Channel: Aba Selama
Viewing all articles
Browse latest Browse all 499

የግንቦት 15ቱ ውግዘት መነሻ፣ ሂደት፣ ፍጻሜና ቀጣዩ ሲገመገም

$
0
0
ክፍል 13 Read in PDF «የእውነት ቃል አገልግሎት» ላይ የግንቦቱ (ግንቦት 15/2004 ዓ/ም) ሲኖዶስ ቃለ ጉባኤው ያሰፈራቸውና «ኑፋቄ» ብሎ ካቀረባቸው ነጥቦች መካከል ቀጣዮቹን ነጥቦች መጽሐፍ ቅዱስን መሰረት አድርገን ኑፋቄ የተባሉት ነጥቦች ኑፋቄ መሆን አለመሆናቸውን እንመረምራለን።   «ሐ. የመንግሥተ ሰማያት መክፈቻ (ሥልጣነ ክህነት) ለጴጥሮስ ብቻ እና ለተወሰኑት ተተኪ ነን ባዮች የተሰጠ አይደለም» በማለት ከሐዋርያት ሲያያዝ የመጣውን የቤተክርስቲያናችንን ሥልጣነ ክህነት በመቃወም ጽፏል፡፡ የእውነት ቃል መጽሔት ሰኔ 2003 ዓ.ም እትም  ገጽ 11» «መ. ለጴጥሮስ የተሰጠው የመንግሥተ ሰማያት መክፈቻ

Viewing all articles
Browse latest Browse all 499

Trending Articles