ፍስሐ ጽዮን፣ ዘላለም፣ ፋዘር ጆሲና ማቅ ምን እያደረጉ ነው?
Read in PDF
የቅድስት ሥላሴ ኮሌጅ ተማሪዎች ትምህርት ካቆሙ ቀናቶች የተቆጠሩ ሲሆን በኮሌጁ አስተዳደር ውስጥ የሚገኙት ፍስሐ ጽዮን ደሞዝና ዘላለም ረድኤት፣ እንዲሁም የኮሌጁ ዲን አባ ጢሞቴዎስ ካልተነሡ ትምህርት አንጀምርም በሚል አቋማቸው እንደጸኑ ሲሆን ኮሌጁም በበኩሉ እስከ 12/7/2005 ዓ.ም ድረስ ትምህርት ካልጀመሩ በፖሊስ ከኮሌጁ እንዲወጡ እንደሚያደርግ በማስታወቂያ አስታውቋል ተብሏል፡፡
እነዚህ ስማቸው የተጠቀሰው የኮሌጁ ኃላፊዎች በርካታ ችግሮችን በኮሌጁ ተማሪዎች ላይ ሲፈጥሩ የቆዩ መሆናቸው ሲታወቅ በተለይም ፍስሐ ጽዮን ደሞዝ የማቅ
↧