Read in PDF
በጥቅምት 2004 ዓ.ም. የሲኖዶስ ስብሰባ ከተነሱት ጉዳዮች መካከል አንዱና ዋናው ቤተክርስቲያኒቱን በቅጡ የማያውቋት ትምህርቷም የሌላቸውና በቤተ ክህነቱ አስተዳደር ቦታ ላይ የተቀመጡ አቶዎች ጉዳይ እንደ ነበር ይታወሳል፡፡ ያን ተከትሎም አቶ ተስፋዬ ከምክትል ስራ አስኪያጅነት ቦታ እንዲነሳ የተደረገ ቢሆንም አቡነ ፊልጶስ ቤት ገብቶ እግራቸው ላይ ወድቆ በማልቀስ ከዚህ ጉድ አውጡኝ አሊያ የት እደርሳለሁ ብሎ ተማጽኖ በአባ ፊልጶስ ጥያቄ ዳግም እንዲመለስ መደረጉን ምንጮቻችን ያስታውሳሉ፡፡ ከተመለሰ በኋላ እርሱ ብቻውን ኢላማ እንዳይሆን በማሰብ የእርሱ ቢጤ አቶዎችን በተቻለው ሁሉ ቦታ ቦታ አስያዘ፡፡ ከዚያም
↧