Read in PDF
6ኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ሆነው የተመረጠት የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በዓለ ሲመት የካቲት 24/2005 ዓ.ም. የአኃት አብያተ ክርስቲያናት ፓትርያርኮችና ሊቃነ ጳጳሳት፣ የልዩ ልዩ ሃይማኖት አባቶች፣ ክቡር አቶ አባ ዱላ ገመዳ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ፣ የፕሬዝዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ ተወካይ፣ የአዲስ አበባ ካህናትና ምእመናን በተገኙበት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በከፍተኛ ድምቀት ተከብሯል፡፡ ቅዱስነታቸው ሥርአተ ሲመታቸው ከተፈጸመ በኋላ ባደረጉት ቃለ መሐላዊ ንግግር በክርስቶስ ትምህርት ላይ የተመሠረተውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርትን
↧