Quantcast
Channel: Aba Selama
Viewing all articles
Browse latest Browse all 499

የግንቦት 15ቱ ውግዘት መነሻ፣ ሂደት፣ ፍጻሜና ቀጣዩ ሲገመገም

$
0
0
ክፍል 11 Read in PDF  በግንቦቱ 15/2004 የሲኖዶስ ስብሰባ በሕገወጥ መንገድ ከተወገዙት ማኅበራት መካከል አንዱ ቅድስት ልደታ ለማርያም መንፈሳዊ ማኅበር ነው፡፡ በማኅበሩ ላይ ኑፋቄ ተብለው የቀረቡትና ማኅበሩ ተጠርቶ ሳይጠየቅ የተወገዛባቸው ሁለት ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው፡፡ “ሀ. የገሃነም ደጆች አይችሏትም የተባለችው የሰማያዊ መንግሥት ባለሙሉ ሥልጣን ጥሪዋን በመዘንጋቷ በራሷ ችግር ተይዛ ባልታዘዘችበት መንገድና ባልተወከለችበት ስፍራ በመጠመዷ የንስሐ አዋጅ ማድረግ አቅቷታል፡፡ ታላቋ የእግዚአብሔር መንግሥት ዛሬ የደረቁ አጥንቶች የመሉባት ሸለቆ ሆናለች’ በማለት ቤተክርስቲያንን ይዘልፋል፡፡’ በሃይማኖት

Viewing all articles
Browse latest Browse all 499

Trending Articles