Quantcast
Channel: Aba Selama
Viewing all articles
Browse latest Browse all 499

የሊቀ ጳጳሱ የሲሚንቶ ሽያጭ ቅሌት

$
0
0
Rread in PDF በከፋ ሀገረ ስብከት የሚገኘው የዋሻ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ህንፃ ሥራ ከተጀመረ 4 ዓመታት አስቆጥሯል፡፡ ይህ የአካባቢው ምዕመናን አስተዋጽኦና በበጎ አድራጊዎች እርዳታ እየታነፀ የሚገኘው ቤተክርስቲያን በአስተዳዳሪውና የህንፃ አሰሪ ኮሚቴው ሰብሳቢ የገንዘብ ምዝበራ ተካሂዶበታል በሚል በተደጋጋሚ ክስ ቢቀርብበትም ሀገረ ስብከቱ አባ ሕዝቅኤል ክሱን እየሸፋፈኑና የሕዝበ-ክርስቲያኑን ጥያቄ በማፈን በልመና የሚሰበሰበው ገንዘብ እንዲመዘበር ሽፋን ሲሰጡ ቆይተዋል፡፡ በአባ ሕዝቅኤል ፍርደ-ገምድልነት የተከፉ የአካባቢው የሀገረ ሽማግሌዎች በሰኔ ወር 2ዐዐ4 ዓ.ም. በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/

Viewing all articles
Browse latest Browse all 499

Trending Articles