Quantcast
Channel: Aba Selama
Viewing all articles
Browse latest Browse all 499

ማኅበረ ቅዱሳን መራጮችን “ሎቢ” ሲያደርግ ዋለ

$
0
0
Read in PDF በ6ኛው የፓትርያርክ ምርጫ የሞት ሽረት ትግል እያደረገ የሚገኘውና በወኪሎቹም በኩል ብዙም ያልተሳካለት ማቅ ለምርጫው አንድ ቀን በቀረበት ዕለት ከየአህጉረ ስብከቱ የመጡትን መራጮች በምግብ ቤቶቹ ምሳና እራት በመጋበዝ ለማኅበሩ እጩ ለአባ ማቴዎስ ድምጽ እንዲሰጡ እያግባባና “መንግስት ድምጽ ለአቡነ ማትያስ ስጡ ብሎናል በሉ” እያለ ባሰማራቸው ሰላዮቹ አማካይነት የማግባባት ስራ ሲሰራ መዋሉን የሎቢው ሰለባ ከሆኑት መራጮች አካባቢ የደረሰን ዜና ያመለክታል፡፡ ሎቢ ከተደረጉት መካከል አንድ የሀገረስብከት ስራ አስኪያጅ ሎቢ ሊያደርጋቸው ላሰበው የማቅ ሰው “እናንተ የምትሉት ነገር አልገጠመኝም፡፡ እናንተ

Viewing all articles
Browse latest Browse all 499

Trending Articles