የማኅበረ ቅዱሳን መንደር በሐዘን ተውጧል
Read in PDF
የብዙዎችን ከፍተኛ ትኩረት ስቦ የሰነበተው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የ6ኛ ፓትርያርክ ምርጫ ብፁዕ አቡነ ማትያስን በከፍተኛ ድምፅ በመምረጥ ተጠናቀቀ፡፡ ሁሉም የየራሱን አባት ለማስቀመጥ ባለ በሌለ ሀይሉ እንደተንቀሳቀሰ በተወራለት በዚህ የፓትርያርክ ምርጫ በተለይ ማኅበረ ቅዱሳን በዋናነት አባ ማቴዎስን ለማስመረጥና አቡነ ማትያስ እንዳይመረጡ ለማድረግ ከ3-10 ሚሊዮን ብር በጀት መድቦ ሲንቀሳቀስ የነበረ መሆኑን ለማኅበሩ ቅርበት ያላቸው የታመኑ ምንጮች ተናግረዋል፡፡ እንቅስቃሴውም የራሱ እጩ የሆኑትን የአቡነ ማቴዎስን ሰብእና አለቅጥ በማጋነን
↧